አብን ያሸንፋል---!!!!!
************** ይድረስ ወዝ ላለው ሰው ብቻ* ********* ----------- በድጋሜ የተፖሰተ- -------- አብን ያሸንፋል ---!!!!! እውነት የዶክተር ኣብይ አጀንዳ እኛ ስለምናቃት ኢትዮጵያ ነውን? ፡~ኢትዮጵያ ከኦሮምያ ትውጣ ያሉን "የማዳጋስካር ሰዎች" አይናችን እያየ እስከሜንጫቸው ተጠቃለው ገብቷል። ተደማሪዎች ኢትዮጵያኖች መስሎን ነበር? ፡~እቺ ኢትዮጵያ ኩሽ መባል አለባት የተባለችው ማለማመጃ ነች ልበል ? ፡~የፅላቷ ጉዳይሳ የምን ጥልቅ ነው? ****** ሌላው ቀርቶ ባማርኛ የተፃፈ ታፔላ እንኳን መጤ ነህ ፀጉረ ልውጥ ነህ ተብሎ ተቃጥሏል። **##** ላይላዩን ፍቅርና መደመር ስክሪን ሴቨር እያሳዩ "በሬ ሆየ ሳሩን እንጂ ገደሉን ሳታይ" ምሳሌ እየተጣደፈ መሰለኝ።ያገሬ ገልቱና ለማጅ ፖለቲከኛ ሁሉ ምንም ሳይገባው እግሩ እስኪነቃ ተሰልፎ የማታማታ ...