Posts

Showing posts from September, 2018
Image
ግድቡ ከቆመ ይኸው ሳምንታት እየተቆጠሩ ነው። በጀግናችን ገዳይ ላይ ነገ መግለጫ እሰጥበታለው ብሎን የነበረው የነእንቶንዮ መንግስት የግብፁ መልዕክተኛ አዲስ አበባ ከገባ በኋላ ምነው ሀሳብ ቀየረሳ። እንዳታረጉት ተብለው ይሆን።እስቲ ተጫወቱብን።ግዜ ነው 😡 ቀጣይ መርሀ-ግብርራቹ ይሄነዋሉ 1-ተረኛ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማፍረስ ነው።ግዝገዛውን ጀምረውታል።ከታች ያለውን የፎቶ መረጃ መመልከት ይቻላል፡ኬንያም ለዚ ደረሰች 2-ሁለተኛ ዙር ብጥብጥ ማስጀመር 3-በምስራቅ- ሶማልያ ላይ የግብፅ ጦር ማስፈር: በነገራችን ላይ ሱዳንም ሰው ሆና ባለፈው ሳምንት የደንነት ሀላፊዋ ሱማልያ ልካ በድጋፍ ስም የሁኔታዎችን መመቻቸት የሚጠባበቀውን የኳታር እስላማዊ ሰራዊትን መርቃለች ኬንያም ቢሆን የውጭ ኢንቨስተሮች አለተቃናቃኝ ለመውሰድ የብዙ ሴረኞች ደጋፊ የማትሆንበት ምክንያት አይታየኝም 4-በምዕራብ- ደቡብሱዳን ላይ ጦር ማስፈር፡፡፡፡፡ይሄኛው already ኡጋንዳ ከገባ ቆይቷል እየተጠባበቀ ነው። 5-ከውስጥ- ያለውን የአባሜንጫ አደረጃጀት ማጠናከር ነው።። 6-ግዜ ሳይሰጡ እስላማዊ መንግስት እንዲቋቋም ቆስቆስ አድርገው በመብታችን ይከበር ስም የማያባራ ግርግር አፋፍሞ ላሽ ማለት። ከዛማ አባይን መገደብ በህልምህም እንዳታስበው ሆኖ አለስጋት ይጠቀሙበታል። እኛ ግን ይሀው ወይ ወዳጃችን አላወቅነ ወይ ጠላታችን አላወቅነ። አረንጓዴ ብጫ ቀይ ባንድራ እያሳዩ እንቁልልጭ ብለው እንደህፃን ደልለውን ከጓዳቸው ሜንጫ እየሳሉ ነው።በወሎ አንድ ብለው ጀምረውታል።ያዲሳባን ነገር በእጃችን ነው ማለት ጀምረዋል።እንደው እኛም አይተ ኢሳያስ አፎርቂ ዝምድና ጀምረናል እንዳትሉኝ ብቻ።እዚ ካሉት በላይ እኮ እሱ ነው ትግሬ።ላሊበላና ወልድያ ድረስ ያባቴ እርስት ነው እኮ የሚል አንበሳ ነው እሱ ማለት።አወይ ...